የ ስደተኝነት ማመልከቻዎን ቀድመው ያስገቡ ቢሆንም እንካን በካናዳ የወጡ ኣዲስ ህጎች የስደተኝነት ማመልከቻዎ ላይ ተፅእኖ ሊኖራቸው ይችላል ። እዚህ ዌብሳይት ላይ የሚገኙ ኣንዳንድ መረጃዎች ቀናቸው ያለፈባቸው ናቸው ። ወቅታዊ እያደረግናቸው እንገኛለን ። ጠበቃዎን ወይምንም የሚታመንን የመልሶ ማቃቃም ኣገልግሎት ኣቅራቢን ያነጋግሩ ። ለተጨማሪ መረጃ

የሕግ ውክልና ያግኙ

የህግ ተወካይ እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ይወቁ። እነሱም ምን እንደሚሰሩ እና ምን ማድረግ እንዳለቦት ይረዱ ። ጥሩ ስራ እየሰሩ አይደሉም ብለው ካሰቡ እንዴት እርዳታ ማግኘት እንደሚችሉ ይወቁ።