4.8ስደተኝነት ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ (IRCC) ፖርታል
ስደተኝነት ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ (IRCC) ን ይረዱ የስደተኛ ጥያቄዎን ሲጀምሩ በካናዳ ውስጥ ካሉ፣ የስደተኛ ጥያቄዎን ስደተኝነት ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ (IRCC) ፖርታል በሚባል ድረ-ገጽ በመጠቀም ያቀርባሉ። ጥያቄዎችን ይመልሱ እና የይገባኛል ጥያቄ መሰረት (BOC) ቅጽዎ እና ሰነዶች […]
ለ፡ የፍለጋ ውጤቶች
ስደተኝነት ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ (IRCC) ን ይረዱ የስደተኛ ጥያቄዎን ሲጀምሩ በካናዳ ውስጥ ካሉ፣ የስደተኛ ጥያቄዎን ስደተኝነት ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ (IRCC) ፖርታል በሚባል ድረ-ገጽ በመጠቀም ያቀርባሉ። ጥያቄዎችን ይመልሱ እና የይገባኛል ጥያቄ መሰረት (BOC) ቅጽዎ እና ሰነዶች […]
የስደተኛ ጥያቄዎን ካቀረቡ በኋላ፣ የካናዳ ድንበር አገልግሎት ኤጀንሲ (CBSA ) ወይም የስደትኛ ጥገኘነት ዜግነት ካናዳ (IRCC) መኮንን በካናዳ ውስጥ የይገባኛል ጥያቄ ማቅረብ ይችሉ እንደሆነ ለመወሰን ጥያቄዎችን ይጠይቅዎታል። ይህ የብቃት ቃለ […]
[…] ዋናው የመንግስት ኤጀንሲ IRB ነው። የIRB ስደተኛ ጥበቃ በካናዳ ውሰጥ ማግኘት ይችሉ እንደሆነ ይወስናል። ስደተኛ ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ የስደተኞች መከላከል ክፍል IRB-RPD: የእርስዎን የይገባኛል ጥያቄ መሰረት (BOC) ቅጽ እና ሌሎች […]
[…] CBSA ለ PRRA እንዲያመለክቱ ይጋብዝዎታል፣ እና IRCC በPRRA ማመልከቻዎ ላይ ውሳኔ ይሰጣል። የስደተኛ ጥያቄዎ በስደተኛ ጥገኝነት ቦርድ (IRB) ውድቅ ከተደረገ በኋላ፣ ወይም ከተተወ ወይም የይገባኛል ጥያቄዎን ከሰረዙ በኋላ ለPRRA ማመልከት […]
[…] የስደተኞች ጥበቃን መጠየቅ የስደተኛ ጥያቄ ማቅረብ ይባላል። በአገርዎ መጥፎ አያያዝ ቢደረግብዎትም ወይም አደገኛ ቦታ ቢሆንም፣ ካናዳ ውስጥ እንዲቆዩ ሊፈቀድልዎ አይችልም። የኮንቬንሽን ስደተኛ ወይም ጥበቃ ያሚያስፈልገው ሰው መሆንዎን ማሳየት አለብዎት። ኮንቬንሽን […]
[…] ዓመት የሞላቸው ከሆነ ምንም ለውጥ አያመጣም። ስለ ቀኑ እርግጠኛ ካልሆኑ የህግ ተወካይ ያነጋግሩ። በማመልከቻዎ ውስጥ፣ ካናዳ ከገቡ በኋላ ያገኙትን የትዳር ጓደኛ ወይም ማንኛውንም ጥገኛ የቤተሰብ አባላት ስም IRCCጋ ማዘመን አለብዎት። […]
[…] እና ከካናዳም መውጣት አለብዎት። የስደተኛ ወይም ጥበቃ የሚደረግለት ሰው ሁኔታዎ እንዲወሰድ የካናዳ ኢሚግሬሽን ስደተኛ እና ዜግነት (አይአርሲሲ) ወይም CBSA ለIRB-RPD ማመልከት ይችላሉ። ካናዳ ውስጥ ያለዎትን ሁኔታ ሊያጡ ይችላሉ ምክንያቱ IRCC […]
[…] የሚያስፈልጉዎትን ሁሉንም ቅጾች እና ሰነዶች ለመሰብሰብ ይህንን የማረጋገጫ ዝርዝር ይጠቀሙ ። ጠቃሚ ምክር ስደተኛነት ጥገኛነት ዜግነት ካናዳ (IRCC) የሰብአዊ እና ርህራሄ ታሳቢዎች መመሪያ ፈጥራል። ስለ H&C ማመልከቻዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት […]
[…] እንዴት ማመልከት እንደሚቻል ጠቃሚ ምክር የስራ ፍቃድ ማመልከቻዎን ሁኔታ ለማየት ከፈለጉ ወይ የኢሚግሬሽን ስደተኛ እና ዜግነት ካናዳ IRCC መተግበሪያ ሁኔታ መከታተያ የሚከተለውን በመጫን IRCC application status tracker ወይም ለ IRCC […]
[…] ውስጥ ጥበቃ ለምን እንደሚፈልጉ ዝርዝር መረጃ ይሰጣሉ። የኮንቬንሽን ስደተኛ ወይም የሚያስፈልገው ሰው መሆንዎን ለመወሰን ኮንቬንሽን ስደተኝነትወይም ጥበቃ ይሚያስፈልገው ሰው ፣ አባልየIRB-RPD : የእርስዎን BOC ቅጽ ያነባል። ይመለከታል የእርስዎን ማስረጃ ፣ […]
የኢሚግሬሽን የሕክምና ፈተናን ይረዱ ጠቃሚ ምክር የሕክምና ምርመራው በሰደተኝነት ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ (IRCC) ተቀባይነት ባለው ዶክተር መደረግ አለበት። ሐኪሞች ዝርዝር ያግኙ። በእርስዎ አካባቢ የIRCC የጸደቁ ሐኪሞች ዝርዝር ። ሁሉም የስደተኛ […]
[…] ማስረዳት አለብዎት። ማስረጃውን እንዴት ለማግኘት እንደሞከሩም መናገር ይችላሉ። ልናውቀው የሚገባ ምንም የመታወቂያ ሰነዶች ከሌሉዎት ወይም ካናዳ ድንበር አገልግሎት ኤጀንሲ (CBSA) የማንነት ሰነዶችዎ እውነት መሆናቸውን ማረጋገጥ ከፈለገ ሊታሰሩ ይችላሉ:: የማስረጃ ምሳሌዎች […]
[…] የምስክር ወረቀቶች እና የመንጃ ፍቃዶች) CBSA የሚወስደውን ማንኛውንም ሰነዶች የተረጋገጡ ቅጂዎችን ይሰጥዎታል። በመሬት ውስጥ ከስደተኛ ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ (IRCC) ጋር የባዮሜትሪክስ ቀጠሮ የይገባኛል ጥያቄዎን በ IRCC ፖርታል በኩል ካቀረቡ፣ IRCC […]
ካናዳ ውስጥ ከሆኑ የስደተኛ ጥያቄዎን የስደተኛ ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ (IRCC )ፖርታል በሚባል ድረ-ገጽ በመጠቀም ይጀምራሉ። በካናዳ ውስጥ የይገባኛል ጥያቄ የማቅረብ ሂደቱን ይረዱ የስደተኛ ጥያቄዎን ለመጀመር የIRCC ፖርታልን መሙላት እና አስፈላጊ […]
[…] አስፈላጊ ነው። አስተርጓሚ ሲኖርዎት አንዳንድ ምሳሌዎች፡- ከህጋዊ ተወካይዎ ጋር በሚገናኙበት ጊዜ በቃለ መጠይቅ ወቅት ስደተኛ ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ (IRCC) ወይም ካናዳ ድንበር አገልግሎት ኤጀንሲCBSA በእርስዎ የስደተኝነት ጥገኝነት ቦርድ የስደተኞች መከላከል […]
[…] ቁጥር ያላቸው ብቻ ናቸው (በእስር ላይ ይገኛሉ)። እና ታስረዋል ( በእስር ቤት ተይዘዋል) ። የ ካናዳ ድንበር አገልግሎት ኤጀንሲ (CBSA) ካሰረዎት ለምን እንደሆነ ይነግሩዎታል። በእስር ላይ የሚገኙት አብዛኞቹ ስደተኛነት ጠያቂዎች […]
በኦፊሴላዊው ( ይፋዊ) የመግቢያ ወደብ ካናዳ ከደረሱ፣ የስደተኛ ጥያቄን በየካናዳ ድንበር አገልግሎት ኤጀንሲ (CBSA) መጀመር ይችላሉ ። የመግቢያ ወደብ (POE) ይህ ነው፡- ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ኦፊሴላዊ ( ይፋዊ ) […]
[…] ውጭ ካሉ ሰዎች ጋር መነጋገር ከባድ ሊሆን ይችላል። በኢሚግሬሽን መያዣ ማእከላት ኢንተርኔትን ወይም የራስዎን ሞባይል ካናዳ ድንበር አገልግሎት ኤጀንሲ (CBSA) ካልፈቀዱ በስተቀር መጠቀም አይችሉም። በካናዳ ውስጥ ነፃ ጥሪ ማድረግ ይችላሉ። […]
ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ካናዳ ከገቡ፣ በካናዳ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል የተደረገ ስምምነት አስተማማኝ የሶስተኛ አገር ስምምነት (STCA) ይባላል። የስደተኛ ጥበቃን መጠየቅ ከባድ ያደርገዋል። ስምምነቱ የስደተኛ ጥያቄዎን መጀመሪያ በገቡበት ሀገር ውስጥ […]
[…] ያስይዞታል። የስደተኛ ጥያቄዎን እንዴት እንደሚጀምሩ ዝርዝር መረጃ በክፍል 4 – የስደተኛ ጥያቄዎን ይጀምሩ። የተለመዱ ጥያቄዎች ካናዳ ሲደርሱ ወይም ካናዳ ከገቡ በኋላ የስደተኛ ጥያቄዎን መጀመር ይችላሉ። ብዙ ጥያቄዎች ሊኖሩዎት ይችላሉ፡- የስደተኛ […]
የስደተኛ ጥገኝነት ቦርድ ጥገኝነት መከላከል ክፍል (IRB-RPD) የስደተኛ ጥያቄዎን ከተቀበለ፣ እርስዎ የኮንቬንሽን ስደተኛ ወይምProtected Person የተጠበቀ ሰው ነዎት። ይህ ማለት እርስዎ (እና በካናዳ ውስጥ እና ውጭ ያሉ ቤተሰቦችዎ) ለቋሚ መኖሪያነት […]
[…] ጥያቄዎ ምንም ዓይነት ተአማኒነት የሌለው ወይም እውነት ያልሆነ ነው ይላል። ከዩናይትድ ስቴትስ የመሬት ድንበር ወደ ካናዳ የገቡት በአስተማማኝ የሶስተኛ አገር ስምምነት ስር ካሉት ልዩ ሁኔታዎች በአንዱ ነው ። እርስዎ የተሾሙ […]
ይህ ክፍል ለጥያቄዎ መረጃ ስለማዘጋጀት አጠቃላይ እይታ ይሰጥዎታል። ታሪክዎን የሚደግፉ ጠቃሚ ማስረጃዎች ሀሳቦችን ይሰጥዎታል። ጠቃሚ መረጃዎን እንዴት ማስተዳደር እና ማጋራት እንደሚችሉ ያብራራል። በክፍል 5፡ ለችሎትዎ መዘጋጀት ውስጥ ስለማስረጃ እና ደጋፊ…
[…] የአእምሮ ጤና ድጋፍ ያግኙ በስደተኛ የይገባኛል ጥያቄ ሂደት ወቅት ጭንቀት ሊሰማዎት ይችላል። እንዲሁም በአገርዎ፣ ወደ ካናዳ በሚያደርጉት ጉዞ ወይም እዚህ ካናዳ ውስጥ የስሜት ቀውስ አጋጥሞዎት ይሆናል። ለእርስዎ ጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ […]
[…] መጠየቅ አስፈላጊ ነው። የህግ ተወካይ ከሌልዎት ካናዳ ድንበር አገልግሎት ኤጀንሲ (CBSA) ይጠይቁ። ቅጽዎን ወደ ስደተኞች ጥገኝነት ቦርድ ጥገኞች መከላከል ክፍል (IRB-RPD) ለመላክ ። በእስር ላይ እያሉ የይገባኛል ጥያቄ መሰረት (BOC) […]
[…] አውሮፕላን ማረፊያ ወይም የመሬት ድንበር ሲደርሱ በአካል. ይህ “የመግቢያ ወደብ” የይገባኛል ጥያቄ ነው ። አስቀድመው ካናዳ ውስጥ የገቡ ሲሆኑ። ይህ “የውስጥ” የይገባኛል ጥያቄ ነው። ያም ሆነ ይህ የስደተኞች ችሎት ይኖርዎታል። […]
የስደተኞች ችሎቶች የግል/ሚስጥራዊ ስለሆኑ ለሕዝብ አባላት ክፍት አይደሉም። በስደተኛ ችሎትዎ ላይ የተወሰኑ ሰዎች ብቻ ሊኖሩ ይችላሉ፡- የIRB-RPD አባል በችሎትዎ ውስጥ ውሳኔ ሰጪው አካል አባል ይባላል። የIRB-RPD አባል ችሎቱን ይመራል፣ የይገባኛል…
[…] ሊያቆሙ ይችላሉ። ማን ሊወክልኝ ይችላል? በእርስዎ የስደተኛ ጥያቄ ወቅት እነዚህ ሰዎች ሊወክሉዎት ይችላሉ፡- ጠበቃ የኢሚግሬሽን ስደተኝነት አማካሪ ኖተሪ የህዝብ (በኩቤክ) ፈቃድ ያለው የሕግ ባለሙያ (በኦንታሪዮ ውስጥ) የሕግ ተወካይዎን በጥንቃቄ ይምረጡ። […]
የሕግ ተወካይ መምረጥ በጣም አስፈላጊ ነው ። የህግ ተወካይዎ ከእርስዎ ጋር እንዴት እንደሚሰራ፣ ምን ማድረግ እንደሌለባቸው እና የእርስዎ ሚና ምን እንደሆነ ይወቁ። ተወካይዎ ጥሩ ስራ እየሰራ አይደለም ብለው ካሰቡ ምን…
ስደተኛ ጥገኝነት ቦርድ ስደተኛ መከላከል ክፍል (IRB-RPD) የይገባኛል ጥያቄዎትን ውድቅ ካደረገው፣ ምክንያቱ ሊሆን ይችላል፡- ጥያቄዎን አያምኑበትም። ማንነትዎን አያምኑበትም። ጥበቃ እንደሚያስፈልግዎት በቂ ምክንያት እንዳልዎት አያስቡም። በአገርዎ ያሉ ባለስልጣናት እርስዎን መጠበቅ እንደሚችሉ […]
በካናዳ ውስጥ የስደተኛ ጥገኝነት ጥበቃ የሚፈልጉ አብዛኛዎቹ ሰዎች አልተያዙም (በእስር ላይ ይገኛሉ)። ከታሰሩ ለምን እንደሆነ ተረዱ። የት እና መቼ ሊታሰሩ እንደሚችሉ ይወቁ። በእስር ላይ የስደተኛ ጥያቄ እንዴት እንደሚቀርብ ይረዱ።
[…] ስህተት ነበር ካሉ፣ ከካናዳ መውጣት ሊኖርብዎ ይችላል። እስካሁን ካላደረጉት ቀጣይ እርምጃዎችን ከጠበቃዎ ጋር ይወያዩ። ዳኛው ካናዳ ኢሚግሬሸን ስደተኛች ቦርድ ሰደተኞች መከላከል ክፍል (IRB-RPD) ወይም በኢሚግሬሸን ስደተኛች ቦርድ የስደተኞች ይግባኝ ክፍል […]
ለ የሚሆኑውን የማወቂያ መረጃ ያግኙ : የካናዳ የኢሚግሬሽን እና የስደተኞች ቦርድ (IRB) ኢሚግሬሽን፣ ስደተኛች እና ዜግነት ካናዳ (IRCC) የካናዳ ድንበር አገልግሎት ኤጀንሲ ( CBSA ) የካናዳ የኢሚግሬሽን እና የስደተኞች ቦርድ […]
[…] በካናዳ የስደተኛ ጥበቃ የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው። በስደት ምክንያት አገራቸውን ለቀው በሌላ አገር ከለላ የሚጠይቁ ሰዎች ጥገኝነት ጠያቂዎች ይባላሉ። በካናዳ ጥገኝነት ጠያቂዎች ስደተኛ ጠያቂዎች ይባላሉ። ካናዳ ሲደርሱ የስደተኛ ጠያቂዎች ረጅም እና […]
[…] ክፍለ ጊዜ ይመዝገቡ አሁን መመዝገብ እየተመዘገብኩ ነው እንደ… የስደተኛ የይገባኛል ጠያቂ አገልግሎት አቅራቢ በአሁኑ ጊዜ ካናዳ ውስጥ ነዎት? አዎ አይ የስደተኛ ጥያቄ አቅርበዋል? አዎ አይ ዝግጁ ጉብኝቶች በእንግሊዝኛ እና በፈረንሳይኛ […]
[…] ክፍለ ጊዜ ይመዝገቡ አሁን መመዝገብ እየተመዘገብኩ ነው እንደ… የስደተኛ የይገባኛል ጠያቂ አገልግሎት አቅራቢ በአሁኑ ጊዜ ካናዳ ውስጥ ነዎት? አዎ አይ ለመስማት ዝግጁ የሆነ የጉብኝት ክፍለ ጊዜ ተሳትፈዋል? አዎ አይ ይግባኝ […]
[…] ሰው ስለ ስደተኛው መስማት hearing ችሎት እና ይግባኝ appeal ሂደቶችን ለመማር ዝግጁ ጉብኝት ላይ ይሳተፉ። ካናዳ (IRB) ጥያቄዎችዎን ይጠይቁ፣ ከሌሎች ጋር ይገናኙ እና እንዴት እንደሚዘጋጁ ይወቁ! ለመስማት ችሎት ዝግጁ የሆኑ […]
ካናዳ ውስጥ በማንኛውም ቦታ የእርሶን የስደተኛ ጥያቄ ማን ሊረዳዎት እንደሚችል ይወቁ። የመስመር ላይ የመማሪያ እድሎችን ያግኙ እና ከማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር ይገናኙ። ብሔራዊ ዝግጁ ጉብኝቶች (Ready Tours) ዝግጁ ጉብኝቶች ነጻ […]