የ ስደተኝነት ማመልከቻዎን ቀድመው ያስገቡ ቢሆንም እንካን በካናዳ የወጡ ኣዲስ ህጎች የስደተኝነት ማመልከቻዎ ላይ ተፅእኖ ሊኖራቸው ይችላል ። እዚህ ዌብሳይት ላይ የሚገኙ ኣንዳንድ መረጃዎች ቀናቸው ያለፈባቸው ናቸው ። ወቅታዊ እያደረግናቸው እንገኛለን ። ጠበቃዎን ወይምንም የሚታመንን የመልሶ ማቃቃም ኣገልግሎት ኣቅራቢን ያነጋግሩ ። ለተጨማሪ መረጃ

በካናዳ ያለውን የስደተኞች ጥበቃን መረዳት

በካናዳ ስላለው የስደተኞች ጥበቃ እና የይገባኛል ጥያቄ ማቅረብ ከቻሉ ይወቁ። በስደተኛ ጥያቄዎ ውስጥ የተሳተፉትን ሶስት የመንግስት ኤጀንሲዎችን ይወቁ።