የ ስደተኝነት ማመልከቻዎን ቀድመው ያስገቡ ቢሆንም እንካን በካናዳ የወጡ ኣዲስ ህጎች የስደተኝነት ማመልከቻዎ ላይ ተፅእኖ ሊኖራቸው ይችላል ። እዚህ ዌብሳይት ላይ የሚገኙ ኣንዳንድ መረጃዎች ቀናቸው ያለፈባቸው ናቸው ። ወቅታዊ እያደረግናቸው እንገኛለን ። ጠበቃዎን ወይንም የሚታመንን የመልሶ ማቃቃም ኣገልግሎት ኣቅራቢን ያነጋግሩ ። ለተጨማሪ መረጃ

ለመስማት ለችሎትዎ ይዘጋጁ

ከስደተኛ ችሎትዎ በፊት ምን አይነት ማስረጃ መሰብሰብ እንደሚችሉ ይወቁ እና ያስገቡ። ውሳኔ ለማድረግ የካናዳ የኢሚግሬሽን እና የስደተኞች ቦርድ (IRB) ምን እንደሚፈልግ እና ማስረጃዎ የስደተኛ ጥያቄዎን እንዴት እንደሚደግፍ ይረዱ።