የ ስደተኝነት ማመልከቻዎን ቀድመው ያስገቡ ቢሆንም እንካን በካናዳ የወጡ ኣዲስ ህጎች የስደተኝነት ማመልከቻዎ ላይ ተፅእኖ ሊኖራቸው ይችላል ። እዚህ ዌብሳይት ላይ የሚገኙ ኣንዳንድ መረጃዎች ቀናቸው ያለፈባቸው ናቸው ። ወቅታዊ እያደረግናቸው እንገኛለን ። ጠበቃዎን ወይንም የሚታመንን የመልሶ ማቃቃም ኣገልግሎት ኣቅራቢን ያነጋግሩ ። ለተጨማሪ መረጃ

የስደተኛ የይገባኛል ጥያቄ ጉዞዬ (20)

7.8የቅድመ-ማስወጣት ስጋት ግምገማ (PRRA)

ከካናዳ ሊወገዱ ከሆነ፣ ለቅድመ-ማስወገድ ስጋት ግምገማ (PRRA) ማመልከት ይችላሉ። የቅድመ-ማስወጣት ስጋት ግምገማ (PRRA) እርስዎ ስደት፣ ማሰቃየት ወይም ጭካኔ የተሞላበት አያያዝ ወይም ቅጣት አደጋ ላይ ወዳለበት ሀገር ተመልሰው እንዳይላኩ ጥበቃ የሚጠይቁበት…

4.6ብቁ የመሆን ቃለ መጠይቅ

የስደተኛነት ጥያቄዎን ካቀረቡ በኋላ፣ የCBSA ወይም የIRCC ባለስልጣን ጥያቄዎ ወደ IRB-RPD ተመርቶ ለመግባት ብቁ መሆኑን ለመወሰን ጥያቄዎችን ይጠይቅዎታል። ይህ የብቁነት ቃለ መጠይቅ ይባላል። ይህ ቃለ መጠይቅ የስደተኛነት ጥያቄዎ ችሎት አይደለም፣…

1.2ከሶስቱ የመንግስት ኤጀንሲዎች ጋር ይገናኙ

ከስደተኞች ጋር የሚሰሩ ሶስት የመንግስት ኤጀንሲዎች አሉ። እያንዳንዱ ኤጀንሲ የተለያዩ ሚናዎችና ኃላፊነቶች አሉት፡- እነዚህ ኤጀንሲዎች የተለያዩ ናቸው እና በቀጥታ መረጃ እርስ በርስ አይለዋወጡም።

7.3ለቋሚ መኖሪያነት ያመልክቱ

በካናዳ ውስጥ ለቋሚ መኖሪያ (PR) ማመልከት የሚችሉት የካናዳ ስደተኛ ቦርድ የስደተኛ መከላከል ክፍል (IRB-RPD) ወይም የካናዳ ስደተኛ ቦርድ የሰደተኛ ይግባኘ ከፍል (IRB-RAD) የይገባኛል ጥያቄዎን ካፀደቀው ነው። የቀዋሚ መኖርያ ፍቃድ PR…

4.10የስራ ፍቃድ

በካናዳ በህጋዊ መንገድ ለመሰራት እንዲፈቀድልዎት ከፌደራል መንግስት የስራ ፍቃድ ማግኘት አለብዎት ። ይህ ካናዳ ውስጥ ከተወሰኑ ቅድመ ሁኔታዎች ጋር እንዲሰሩ ያስችልዎታል። የስራ ፈቃዶች የሚተዳደሩት በIRCC ነው።

7.9ሰብአዊ እና ርህራሄ (H&C) ማመልከቻ

የየሰብአዊ እና ርህራሄ (H&C) ማመልከቻ የካናዳ ቋሚ ነዋሪ ለመሆን ልዩ ፍቃድ እንዲሰጠው ለIRCC የቀረበ ጥያቄ ነው። ለሌሎች የኢሚግሬሽን ፕሮግራሞች ብቁ በማይሆኑበት ጊዜ የH&C ማመልከቻ ማቅረብ ይችላሉ። የስብኣዊነ እና ርህራሄ H&C…

4.5የባዮሜትሪክስ ቀጠሮ

እንደ የስደተኛ ጥያቄ ሂደትዎ አካል የጣት አሻራዎችዎ እና ፎቶዎችዎ እንዲነሱ ይደረጋል። እነዚህም የእርስዎ “ባዮሜትሪክስ” ናቸው።

2.2መረጃዎን ያዘጋጁ

ይህ ክፍል ለጥያቄዎ መረጃ ስለማዘጋጀት አጠቃላይ እይታ ይሰጥዎታል። ታሪክዎን የሚደግፉ ጠቃሚ ማስረጃዎች ሀሳቦችን ይሰጥዎታል።  ጠቃሚ መረጃዎን እንዴት ማስተዳደር እና ማጋራት እንደሚችሉ ያብራራል። በክፍል 5፡ ለችሎትዎ መዘጋጀት ውስጥ ስለማስረጃ እና ደጋፊ…

6.2በእርስዎ የስደተኞች ችሎት ማን ይገኛል ?

የስደተኞች ችሎቶች የግል/ሚስጥራዊ ስለሆኑ ለሕዝብ አባላት ክፍት አይደሉም። በስደተኛ ችሎትዎ ላይ የተወሰኑ ሰዎች ብቻ ሊኖሩ ይችላሉ፡- የIRB-RPD አባል በችሎትዎ ውስጥ ውሳኔ ሰጪው አካል አባል ይባላል። የIRB-RPD  አባል ችሎቱን ይመራል፣ የይገባኛል…

2.1የስደተኛ ጥያቄዎን ይጀምሩ

ይህ ክፍል የስደተኞች ጥያቄ እንዴት እንደሚጀመር አጠቃላይ እይታ ይሰጥዎታል። መሰረታዊ ጥያቄዎችን ይመልሳል። የይገባኛል ጥያቄዎን እንዲጀምሩ አቅጣጫ ያስይዞታል። የስደተኛ ጥያቄዎን እንዴት እንደሚጀምሩ ዝርዝር መረጃ በክፍል 4 – የስደተኛ ጥያቄዎን ይጀምሩ።

3.2ከህጋዊ ተወካይዎ ጋር ይስሩ

የሕግ ተወካይ መምረጥ በጣም አስፈላጊ ነው ። የህግ ተወካይዎ ከእርስዎ ጋር እንዴት እንደሚሰራ፣ ምን ማድረግ እንደሌለባቸው እና የእርስዎ ሚና ምን እንደሆነ ይወቁ። ተወካይዎ ጥሩ ስራ እየሰራ አይደለም ብለው ካሰቡ ምን…

3.4ከአስተርጓሚዎ ጋር ይስሩ

በእንግሊዝኛ ወይም በፈረንሳይኛ ለመናገር ካልተመቸዎት ለመግባባት እንዲረዳዎ አስተርጓሚ ሊፈልጉ ይችላሉ። በስደተኛነት ጥያቄዎ ወቅት ምን እየተከሰተ እንዳለ ለመረዳት አስተርጓሚ ማግኘት አስፈላጊ ነው። አስተርጓሚ ሲኖርዎት አንዳንድ ምሳሌዎች፡- የህግ እርዳታ ጠበቃ ካለዎት ፣…

4.3የወደብ የይገባኛል ጥያቄ

በኦፊሴላዊው ( ይፋዊ) የመግቢያ ወደብ ካናዳ ከደረሱ፣ የስደተኛ ጥያቄን በየካናዳ ድንበር አገልግሎት ኤጀንሲ (CBSA) መጀመር ይችላሉ ። የመግቢያ ወደብ (POE) ይህ ነው፡- የስደተኛ ጥያቄ ማቅረብ እንደሚፈልጉ ለሚያገኙት የCBSA መኮንን ይንገሩ።…

4.4የአገር ውስጥ የይገባኛል ጥያቄ

ካናዳ ውስጥ ከሆኑ የስደተኛ ጥያቄዎን የስደተኛ ጥገኝነት ዜግነት ካናዳ (IRCC )ፖርታል በሚባል ድረ-ገጽ በመጠቀም ይጀምራሉ።

7.6ይግባኝ ወደ ኢሚግሬሽን እና የስደተኞች ቦርድ – የስደተኞች ይግባኝ ክፍል (IRB-RAD)

በIRB-RPD አሉታዊ ውሳኔ ካልተስማሙ በውሳኔው ይግባኝ ማለት ይችላሉ። ይግባኝ ማለት የእርስዎን የይገባኛል ጥያቄ ለማቅረብ እንደ ሁለተኛ ዕድል አይደለም። ይግባኝ ከጠየቁ፣ IRB-RPD በውሳኔያቸው ስህተት ወይም በርካታ ስህተቶችን እንደሰሩ ማሳየት አለቦት። የውሳኔ…