የስደተኞች ችሎት ዝግጅት መመሪያ
የብዙ ቋንቋ ተናጋሪዎች የስደተኞች ችሎት መሰናዶ (RHP) መመሪያ የስደተኛ ችሎት የሚዘጋጁትን በቋንቋቸው – ለማስተማር፣ ለመምራት እና ለመደገፍ አሁንም ጠቃሚ ነው። ወቅታዊ እና የተስፋፋ መረጃ በwww.myrefugeeclaim.ca ላይ ይገኛል፣ ግን (ለአሁን) በእንግሊዝኛ ብቻ ነው።
በቋንቋዎት ጠቃሚ ይዘት ማግኘቱን ይቀጥሉ
የብዙ ቋንቋ ተናጋሪዎች የስደተኞች ችሎት መሰናዶ (RHP) መመሪያ አሁንም ጠቃሚ ነው፣ ምክንያቱም በዋነኛነት ለስደተኛ ጠያቂዎች በ12 ቋንቋዎች ይገኛል።
የክፍሉ ገፆች 16-27 ለስደተኞች ችሎትዎ በመዘጋጀት የተረጋጋ፣ ጠቃሚ ይዘት ይዟል ።
የምትመርጡት ቋንቋ እርሶ ባሉበት ክልል የማይገኝ ከሆነ ግን ለሌላ ክልል የሚገኝ ከሆነ ለመጠቀም ነፃነት ይሰማዎ። አንዳንድ ይዘቶች በክልልዎ ላይ እንደማይተገበሩ መጠንቀቅ ይገባል።
ዊኒፔግ ፣ ማኒቶባ
እንግሊዘኛ
ፍራንሳ/ ፈረንሳይኛ
ኢስፓኛል/ ስፔንኛ
ሶማሊኛ
ትግርኛ / ትግርኛ
ታላቁ ቶሮንቶ አካባቢ (GTA)፣ ኦንታሪዮ
እንግሊዘኛ
ፍራንሳ /ፈረንሳይኛ
እስፓኛል/ስፔንኛ
中文 / ቻይንኛ
አልዓረብያ / አረብኛ
አርዱ/ ኡርዱ
ፋርሲ / ፋርሲ
ቱርኪቼ/ ቱርክኛ
ሱራኒ / ሱራኒ ኩርዲሽ
